ታዋቂው ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተሰፋው ሞረሽ ወገኔ 8 May 2016 በሰዊድን ስቶክሆልም ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ በክበር እንግድነት በመገኘት ወያኔ ላለፉት 25 አመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት በአማራው ህዝብ ላይ የፈጸመዉን ግፍ እና ሰቆቃ በሚመለከት ያደረገውን ሰፊ ማበራሪያ ያዳምጡ::
የወልቃይት ጸገዴ ተወላጅ የሆኑት አቶ አበራ አታላይ ሞረሽ ወገኔ ፰ ማይ ፳፩፮ በሰዊድን ስቶክሆልም ውስጥ ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ያደረጉት ንግ ግር።