መልካም ምኞት | መልስ | እንዴት/መቼ |
እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ | እንኳን አብሮ አሳደረን | ለመስቀል |
እንኩዋን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገረን | እንኩዋን አብሮ አሸጋገረን | ለአዲስ አመት |
ቤት ለእንቦሳ | እንቦሳ እሰሩ | አዲስ ቤት ሰርቶ ለገባ ሰው |
እግዚአብሄር ይማርህ | አሜን | ለታመመ ሰው |
እንኩውን ማሪያም ማረችሽ | ማሪያም ታኑርህ/ታኑርሽ | አራስን ስንጠይቅ |
እንኩዋን ደስ ያለህ | በአምላክህ | በትምህርት ለተመረቀ ወይም ለተሾመ ሰው |
የምስራች | ምስር ብላ | ባለቤቱ ገና ያላወቀዉን አንድ ደስ የሚል ነገር ለማርዳት |