እንዴት ነው ነገሩ?
★ግንቦት 7 ያጠለቀው ጭምብል ተጋለጠ !!***************************በአረብ: አገር ብር: የተቋቋመው አስመሳዩ የግንቦት 7 አንደበት: (ኢሳት) የአማራውን: መቃብር: ለማመቻቸትና የአማራውን የድልና የትግል ማንነት ለግንቦት 7 ለመቸር: ያደረገው: የሃሰት ፕሮፖጋንዳና: የትግል ንጥቂያና: የብርሃኑ: ነጋ: አጭበርባሪ የፖለቲካ: አዙሪት፣ የወያኔን እቅድ: በስውር የማስፈፀም: ሴራና: ለስልጣን የሚሮጡትን የህልም: እሩጫ: በበቂ ማስረጃ: ለመላው: የአማራ: ህዝብና: ለኢትዮጵያ ህዝብ: ተዘጋጅቶ: የቀረበ: ክፍል: አንድ! ! ማሳሰቢያ!****************ይህን: ቪዲዮ: እስከመጨረሻው በጥንቃቄ እንድታደምጡትና: ሼር በማድረግ እንድታስተላልፉ: አደራ: እንላለን። ★** ፈላስፋው ቀለመ**★
Posted by Felasefawe Keleme on Thursday, February 1, 2018