ከአንድ በላይ ፍቺ (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃሎች
ሁለትና ከዚያ በላይ ፍች (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃላትን ማወቅ የሰምና ወርቅ ስንኞችን ለመፍጠር ከመጥቀሙም በላይ የማይታዩ ድብቅ ስምምነቶችን ለመዋዋል ይረዳል::
ለጋ ((፫) | አለ | ባላንጣ |
በራ | ቀን | ወጡ |
መቻሉ | ጥሩ | በላ |
በሉ | ስሜ | አገባ (፬) |
ስማ | ተጣራ | ገፋፊ (፫) |
እንቁላል | ቁላ | እንስራ |
አማት | ምራት | ጠላ |
ለማ | እንስራ | ዓለማፈር |
መማር | አረገ | መባረክ |
አያት | ልበላ | አማት |
ተገሎ | ማሳጠር | ገባ |
የሚጣሉ |