ትክክል √ | ስህተት X |
ህዝቡ ሊቀበለን (ሊያምነን) አይችልም | በህዝቡ ቅቡልነት አያስገኝልንም |
አክብሬዋለሁ | አክብሮት አለኝ |
አከብረዋለሁ | ለሱ አክብሮት አለኝ |
አሸባሪነት | ሽብርተኝነት |
አሸባሪ | ሽብርተኛ |
ዘላቂ | ዘላቂነት |
ቀጣይ | ቀጣይነት |
የሚቀጥል | ቀጣይነት ያለው |
የሚያዘልቅ | ዘላቂነት ያለው |
አዝላቂ | አዝላቂነት ያለው |
ደራሽ (መድረሻ ) | ተደራሽነት |
ለሰው እንዲደርስ | ለሰው ተደራሽ እንዲሆን |
የወደፊት እድላችን | መጻኢ እድላችን |
ህዝባችንን ለማትረፍ ለማዳን | ህዝብዝችን ተዳኝ እንዲሆን |
የማይታመን | ተአማኝነት የሌለው |
ታማኝ የሆነ | ተአማኝነት ያለው |
የሚታመን | ተአማኝ የሆነ ተአማኝነት ያለው |
እንዲዳረስ | ተደራሽ እንዲሆን |
መልስ መስጠት | ምላሽ መስጠት |
መጭው ጊዜ (መጭው ዘመን) | መጻኢው ጊዜ |
ሁሉን አቀፍ | ብዝሃዊነት |
አንድነት (ህብረት) | አሃዳዊነት |
ሃሳብ | ህሳቤ |
መልስ | ምላሽ |
መልስ ሰጡ | ምላሽ ሰጡ |
ደራሽ | ተድራሽ |
የሚደርስ | ተደርሽነት ያለው |
እንዲዳረስ/እንዲደርስ | ተደራሽነት እንዲኖረው |
የኢትዮጵያ መንግስት | ኢትዮጵያዊ መንግስት |
በአንድነት በመተባበር ሁሉን እደቀፍ | ህዝባዊነት |
በአንድ ላይ | ብዙሃዊነት |
ህብረተሰብን ሃገርን ማገልገል | ህብረተሰብን ሃገርን ግልጋሎት መስጠት |
መልስ መስጠት ያስፈልጋል | ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል |
ለህዝባችን ልንደርስለት ይገባል | ለህዝባችን ተደራሽ መሆን አለብን |
መጭው ጊዜ ብሩህ ነው | መጻሂው ጊዜ ብሩህ ነው |
ቆርጠን መነሳት አለብን | በቁርጠኝነት መነሳት አለብን |
የሚያዘልቅ ነገር (ዘላቂ የሆነ ስራ) እንስራ | ዘላቂነት ያለው ስራ እንሳራ |
በተጨማሪ ለማወቅ ይህንን መገናኛ ይጠቁሙ