Ethiopians Held a Successful Meeting on Human Rights in the London House of Parliament

Ethiopians Held a Successful Meeting on Human Rights in the London House of Parliament

 

Taking into consideration the serious developments and the deteriorating situation of Ethiopia the Ethiopian Community in Britain in Collaboration with APPG on TWS and Amnesty International held a successful meeting in the London House of Parliament on 6 December 2017.

 

The meeting was chaired by H.E. Lord Nazir Ahmed of Rotherham and CBE Mushtaq Lasharie from TWS, Ms Patricia Bartley from Amnesty international, MPs, and other cordially invited guests from diverse communities attended this important meeting. Main speakers were:
CBE Mushtaq Lasharie
Mr Kefale Alemu
Ms Juweria Ali
Mr Wondimu Mekonnen
Ms Patricia Bartley and Dr Ermias Alemu

All speakers underlined that the cause of the current volatile and alarming situation of Ethiopia is the endless crimes and the shocking Human Rights Violations in the country.

Click HERE to read Mr Kefale Alemu’s Speech

For your further information please subscribe

እንደ ኤሮፓ አቆጣጠር ዲሴምበር ፮ ቀን ፳፩፯ በእንግሊዝ ፓርላማ ዉስጥ ኢትዮጵያን በሚመለከት የተደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆአል። ይህንን ጠቃሚ ስብሰባ የመሩት ሎርድ ናዚር አህመድ ሲሆኑ ሲቢኢ ሙሽጣቅ ላሻሪ ከሶስተኛው ዓለም ትብብር ወይዘሮ ፓትሪሺያ ባርትልይ ከአምነስትይ ኢንተርናሽናልና ጥሪ የተደርገላቸው የፓርላማ አባላትና ለንደን ዉስጥ የሚኖሩ የተለያዩ ማህበረሰብ ተወካዮች ተግኝተዋል።

በስብሰባው ላይ ንግግር ያደርጉት

አቶ ሙሽታቅ ላሻሪ
አቶ ከፋለ ዓለሙ
ወይዘሮ ጁወሪያ አሊ
አቶ ወንድሙ መኮንን
ወይዘሮ ፓትሪሽያ ባርትልይ እና
ዶክተር ኤርሚያስ ዓለሙ ናቸው

በስብሰባው ላይ የተገኙ ተሳታፊዎች በሙሉ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያዊ ዉስጥ የተፈጠረው አስጊ ሁኔታ ምክንያት የትግሬ ነጻዉጭ ድርጅት ጀብደኝነትና ያላሰለሰ ዘግናኝ የሰብአዊ መብት ረገጣ መሆኑን በመረጃ እያስደገፉ አስረድተዋል።