የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላት ፪

ወደ መጀመሪያው ገጽ ለመሄድ ይህንን መስመር ይጠቁሙ 

 Salon እንግዳ መቀበያ
 Tourism ሺርሺር
scan ምክታብ (ማሰስ)
 President ሊቀ ሀገር (መሪ)
Telecommunication ምህዋረ ቃል/ንግ ግር
Visa ይለፍ ፍቃድ
Mobile እንክርት/አንለይ/ተንቀሳቃሽ ስልክ
Contemplate ማሰላሰል
 Passport ድንበር ማለፊያ
Stage, stair, category እርከን ደረጃ
Programme መርሃግብር 
Plan እቅድ
Professor ሊቀ ጠበብት (የጠቢባን አውራ፣ አለቃ)
Doctor ሊቀ ማእምራን (የአዋቂዎች አውራ፣ አለቃ)
Scholars ምሁራን
Literature ሥነጽሑፍ
Tissue Paper ለስላሳ ወረቀት
Strategy ስልት
Check መፈተሽ ወይም ማጣራት
Legacy በረከት
Tactic ብልሃት
Creativity ፈጠራ (ዘዴ)
Expect መጠበቅ/ ማሰብ/ መገመት
Apocalypse ስምንተኛው ሺ
Activate መቆስቆስ

            

ወደ መጀመሪያው ገጽ ለመሄድ ይህንን መስመር ይጠቁሙ