Mesganaw Andualem added 2 new photos.Follow
ከተለየዩ ሰዎች ገጾች ያገኘኋቸውን የህወሀት ዘር ተኮር የእስርና ስቃይ ሰለባዎችን ሰብስቤ እንደሚከተለው አስቀምጫለሁ፡፡
ጊዜ ያለው ደግሞ በተደራጀ መልኩ ፍሰት ባለው ሰነድነት ለታሪክ ቢያስቀምጠው መልካም ነው፡፡ በትግላችን ከህወሀት የጸዳ ሰማይና ምድር እንዲኖረን እናደርጋለን!
በእስር ላይ ከሚገኙ በርካታ የሰራዊት አባላት መካከል በጣም ጥቂቶቹ
1) ጀኔራል ተፈራ ማሞ
2) ጀኔራል አሳምነው ፅጌ
3) ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ
4) ኮለኔል አለሙጌትነት
5) ኮለኔል ሰለሞን አሻግሬ
6) ኮለኔል ፈንታሁን ሙሃባ
7) ካፒቴን ዋቆ መርጋ
8) ኮለኔል ደምሰው አንተነህ
9) ኮለኔል አበራ አሳዬ
10) ኮለኔል ጌታቸው ብርሌ
11) ሻለቃ ምስጋናው ተሰማ
12) መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ
13) መቶ አለቃ ገዛኸኝ ድረስ
14) መቶ አለቃ ዳንኤል ግርማ
15) መቶ አለቃ አንተነህ ታደሰ
16) መቶ አለቃ ፍቅሬ እሸቱ
17) የሸዋስ ምትኩ
18) አንበሳ ጎንፋ
19) አያናው ታደሰ
20) ውብአንተ ሙጬ
21) ረዳት ሳጅን ጫላ ፍቃዱ
22) አበራ ለሚ
23) ረዳት ሳጅን ኩምሲሳ ዱጉማ
24) ዋርደር ተመስገን ፀጋዬ
25) ሳጅን መሰረት አቦማ
26) ረዳት ሳጅን ተስፋዬ አባተ
27) ሻለቃ መስከረም ካሳ
28) ኢብራሂም ጎሬ
29) ሽመልስ ብርሃኑ
30) ሃብታሙ ፋና
31) ምስጋናው ደምሴ
32) ጌታቸው አዱኛ
33) ዳንኤል ዮሃንስ
34) መሳፍንት አስረስ
35) ታዴ ብርሃኑ
36) ሙሉቀን ባዘዘው
በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞና አርቲስቶች
1) እስክንድር ነጋ
2) ውብሸት ታዬ
3) ዳርሰማ ሶሪ
4) ካሊድ መሃመድ
5) ዘላለም ወርቃገኘሁ
6) ማሙዬ ዲሮ
7) ኦሊያድ በቀለ
8) ኢፋ ገመቹ
9) ሴና ሰለሞን
10) ኤልያስ ክፍሉ
11) ሞይቡል ምስጋኑ
12) ቀነኒ ታምሩ
13) ባይሉ ነጮ
ከ7 እስከ 13ኛ ተራ ቁጥር የተዘረዘሩት አርቲስቶች ሲሆኑ ዜና አሰራጭተዋል፣ ቃለ መጠይቅ በማድረግ ለህዝብ አስተላልፈዋል የሚል ክስ ተመስርቶባቸዋል::
በእስር ላይ ያሉትን ዶክተሮች ላስታውሳችሁ!
1) ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ
2) ዶ/ር ሩፋኤል ዲሳሳ
3) ዶ/ር ተስፋዬ አበራ
4) ዶ/ር አስናቀ አባይነህ እስከ ሞት በሚያስቀጣው የፀረ ሽብር አዋጁ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ ይገኛሉ።
5) ዶ/ር መረራ ጉዲና ከ”ሽብር” ያልተናነሰ የፖለቲካ ክስ ተመስርቶባቸዋል።
በሌላ ጉዳይ ሰበብ ተፈልጎላቸው ወደ እስር ቤት የተወረወሩ ዶክተሮች ብዙዎች ናቸው።
ብልታቸው ላይ የውኃ ላስቲክ እንደተንጠለጠለባቸው ለፍርድ ቤት ካመለከቱ የፖለቲካ እስረኞች በጥቂቱ
☞ አድነው ተሾመ (ዛሬ ታኅሳስ 16/2010 ለ4ኛው ችሎት የተናገረ)
☞ ፻ ዐለቃ ጌታቸው መኮንን (አሁን በነጻ የተፈቱ ፤ ለፍርድ ቤቱ ሱሪያቸውን አውልቀው ያሳዩ)
☞ አወቀ ሞኝሆዴ (ከመቶ ዐለቃ መኮንን ጋር በነጻ የተለቀቀ)
☞ አስቻለው ደሴ (ለፍርድ ቤቱ ሱሪያቸውን አውልቀው ያሳዩ)
☞ ፈረደ ክንድሻቶ (ሱሪ ማድረግ ስለማይችል በሽርጥ የሚንቀሳቀስ)
☞ አበበ ካሴ (እግሩን የሚሸመቅቀው፤ እስካሁን ሕክምና ያላገኘ)
ድብደባ ደርሶባቸው ወይም በቂ ሕክምና ሳያገኙ በእስር ላይ እያሉ ከሞቱ የፖለቲካ እስረኞች መካከል በጥቂቱ፣
☞ ተስፋሁን ጨመዳ (ነሐሴ 2004 በቃሊቲ ወኅኒ ቤት እያለ ሕይወቱ ያለፈ)
☞ ኒሞና ጥላሁን (ሐምሌ 2006 በቃሊቲ ወኅኒ እያለ ሕይወቱ ያለፈ)
☞ ሙባረክ ይመር (ጥር 2007፣ ቂሊንጦ ውስጥ እያለ ሕይወቱ ያለፈ)
☞ አየለ በየነ (ሐምሌ 2009፣ ቂሊንጦ ወኅኒ ቤት እያለ ሕይወቱ ያለፈ)
☞ አብደታ ኦላንሳ (ጥር 2007፣ ቂሊንጦ ወኅኒ ውስጥ እያለ ሕይወቱ ያለፈ)
☞ አርማዬ ዋቄ ማሞ (ጥቅምት 2010፣ ቂሊንጦ ወኅኒ ቤት እያለ ሕይወቱ ያለፈ)
☞ መሐመድ ጫኔ (ጥቅምት 2010፣ ቂሊንጦ ወኅኒ እያለ ሕይወቱ ያለፈ)
እስረኞችን ለማሰብ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ ዘመቻ የምናደርገው በሕዝባዊ አገልግሎቶቻቸው ለዚህ ዓይነት ስቃይና ሞት የሚዳረጉ ሰዎች መኖራቸውንም ለማስታወስ ነው።
ያልተዘመረላቸው ጀግና እንስቶቻችን!
እማዋይሽ አለሙ :– በመፈንቅለ መንግስት የተከሰሰች እድሜ ልክ ፍርደኛ
እየሩሳሌም ተስፋው :– በ7 አርበኞች ግንቦት 7 ተከሳ 4ዓመት ከ5ወር ፍርደኛ
ኡርጌ አበበ : –በኦነግ የተከሰሰች ሞት ፍርደኛ
ንግስት ይርጋ :– በሽብር ክስ የተመሰረተባት በቀጠሮ ላይ እስረኛ
አየለች አበበ :–በግንቦት 7የተከሰሰች በቀጠሮ ላይ ያለች እስረኛ
ሴና ሰለሞን : –በሽብር ተከሳ በቀጠሮ ላይ ያለች
ቀነኒ :– በሽብር ተከሳ በቀጠሮ ላይ ያለች
ነበቡ :–በሽብር ተከሳ በቀጠሮ ላይ ያለች
ትእግስት ለማ :– የፋሲል ደሞዝ ዘፈንን ሰምተሻል በሚል 1ዓመት ፍርደኛ
ድርቤ ኢታና :–በኦነግ የተከሰሰች ሞት ፍርደኛ
ሌሊሴ ባህሩ :–በኦነግ የተከሰሰች በቀጠሮ ላይ ያለች
ሌሊሴ ቱፋ :–በኦነግ የተከሰሰች በቀጠሮ ላይ ያለች
አዜብ ተክላይ: – በሽብር ተከሳ 7 ዓመት የተፈረደባት
ቢፍቱ(አሊማ አብዱ) :– በኦነግ ተከሳ 18 ዓመት ፍርደኛ
ባጩ መርጋ : – በኦነግ ተከሳ 18ዓመት ፍርደኛ
መርየም ወአሊ : – በኦብነግ ተከሳ 15ዓመት ፍርደኛ
(እመቤት ግርማ)
“ማዕከላዊ በተፈፀመብኝ ድብደባ ጥርሴ ወልቋል። ሶስት ጊዜ ሀይላንድ የሞላ ውሃ ብልቴ ላይ ተንጠልጥሎብኛል። በዚህም ምክንያት አሁን ያመኛል። የደበደቡኝን ሁለት ሰዎች አራዳ የመጀመርያ ፍርድ ቤት ከስሻቸው ሁለት ጊዜ ቀርበዋል። ጉዳዩ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መዝገብህ ጋር ይያያዝልሃል ተብዬ ነበር። አልተያያዘም። ደብድበው የደረጃ ምስክር ሊያመጡብኝ ነው ብየ ከስሼ ነበር። የሰጠሁት ቃል የለም”
በእነ ብርሃኑ ሙሉ ክስ መዝገብ 3ኛ ተከሳሽ አድኖ ተሾመ ዛሬ ታህሳስ 17/2010ዓም ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የተናገረው
በህግ ቁጥጥር ስር ውለው በሚገኙበት በፌደራል ማረሚያ ቤት አስተዳደር በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት አመፅና ሁከት በማስነሳት ከእስር በማምለጥ ከሽብር ቡድኑ እንቀላቀላለን በሚል ከጥር ወር 2008 ዓ.ም ጀምሮ በማቀድ በማረሚያ ቤቱ በተለያዩ ዞኖች የሚገኙ ታራሚዎችን በግንቦት ሰባት፣በኦነግ እና በአልሻባብ አባልነት በመመልመል በማደራጀት የአመፅ ጥሪ በድብቅ በማስተላለፍ ማረሚያ ቤቱን በማቃጠል 23 ታራሚዎች በከባድ ሁኔታ ተደብድበው በእሳት እንዲቃጠሉ እነዲያልፍ አድርገዋል” በሚል የተከሰሱ፤
ማስረሻ ሰጤ ብሬ
ወልዴ ሞቱማ ሲቢ
አሸናፊ አካሉ አበራ
አበበ ኡርጌሳ ከንሳ
አግባው ሰጠኝ በሪሁን
አብዱላሂ አልዩ
እስማኤል በቀለ ፈንታሁን
ኢብራሂም ከሚል ኢሳ
ምትኩ ደበላ ተመሰገን
ሸኸቡድን ነስረዲን ኡመር
ቃሲም ገንቦ ቤቴራ
ተመስገን ማርቆስ ማዳ
ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ሆርዶፋ
አቤል ከበደ ወልደየስ
ፍቅረ ማሪያም አስማማው ወልደየስ
አሸናፊ መለሰ ጥላሁን
ደሴ አንዳርገው ቸኮል
አንጋው ተገኝ አርጋወ
ኡመር ሁሴን አህመድ
አጥኛፉ አበረ ደንዶ
ሰይፈ ግርማ ተሰማ
ሚስባህ ከድር ኡመር
ከበደ ጨመዳ ሌጂሳ
ቶፊቅ ፋራህ መሀመድ
ደረጀ መርጋ ደበሎ
ቶሎሳ በዳዳ ደበሌ
ዲንሳ ፋፋ ድሪባ
ናስር ደጉ መሃመድ
ናኦል ሻሜሮ ጋሪ
አብዱልጋፋር አባራያ አባገዳ
ጌታቸር እሸቴ አሸኔ
ቶፊቅ ሽኩር ረመዳን
ሸምሱ ሰኢድ ራዲ
ፍፁም ጌታቸው ወልደገብርኤል
ሲሳይ ባቱ ጋርደው
ካሳ መሃመድ አሊ
ፈፁም ቸርነት ሀብተማሪያም
ከድር ታደለ መንጂ
ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ነሀሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም ከተነሳው ቃጠሎ ጋር በተያያዘ በመደበኛ የወንጀል ህግ ክስ የተመሰረተባቸው
ያሬድ ሁሴን ኢብራሂም
ቴዎድሮስ ዳንኤል ፍቅሩ
ብስራት አበራ አበበ
አረጋው ሞገስ አዋዬ
የአብስራ ብርሃኑ አያሌው
አበባው የኋላ ህንፃው
ዳዊት በላየነህ ምስክር
ገብረሚካኤል ገብረስላሴ ማለዳ
ኑረዲን መሃመድ ዳምዳ
ዋሲሁን ደሳለኝ መኮነን
መርድ ደረጀ ወንድሙ
አክሊሉ ደጀኔ ቦጋለ
ብስራት ለገሰ ዲማ
ጭምሳ አብዲሳ ጂፋር
መሀሪ ብዙወርቅ ገብሬ
ሲሳይ አበራ ሚደቅሳ
ምስጋና ግደይ ገብረመድህን
አንተነህ ታደሰ ዘውዴ
ሸጋው ፈንቴ ጠፋጠ
ኡስማን አብዲ መሃመድ
ዮናስ ካሳ ተሰማ
ህይሩ ጀማል አብራር
ዮሃንስ መንግስቴ ደመወዝ
መኮነን ዘውዴ ደሰሰ
ኤፍሬም ሙላት መንግስቱ
ሀቢብ ከድር ሙክታር
ናትናኤል ጌታቸው ጣፋ
አብዲ ሀሽም ሰይድ
ታምራት ፀጋዬ ገብረማርቆስ
ኒሞና ለሜሳ ዱጋ
ኤርሚያስ ተስፋዬ ተሾመ
ተመስገን ታደሰ የዚህዓለም
ሄኖክ ግርማ አበበ
ደምስ አልቤን ቱፋ
ግሩም አስናቀው ሀይሉ
አገናኝ ካሱ ደርሶ
ያቆብ ደስታ ኤልያስ
ሱራፌል ስዩም የኋላሸት
ፈንታሌ ሮባ ጅሉ
አምሃ ካሳሁን አዳጌ
ቃለዓብ ተስፋዬ ቶሎሳ
ወርቁ ጉሩሙ ኡርጋ
ሰይድ መኮነን አስፋው
አጥናፉ ቢረሳ ኢየና
ዳንኤል ካህሳይ ክንፉ
ሁሴን አህመድ ጀማል
ውብአንተ ሙጨ ተመስገን
ኤፍሬም ታደሰ አበበ
ሀይለ መስቀል ፀጋዬ ዘውዴ
አቤል አበባው መንበሩ
መሳይ ትኩ ዋቅጅራ
ቢኒያም ጌትነት ባንጫ
ናትናኤል ዘገየ አድማሴ
ደነቀ ፍቃዱ አበራ
ዘይኑ ሰፋ መሀመድ
ስማቸው አርጋው አለማየሁ
ገመቹ ሻንቆ ባዲ
ምንተስኖት ሃ/ማሪያም
ሙሉጌታ ወንጭስ በሽር
ይርጋለም ሰብስቤ ያደቴ
ጫላ ደዬሳ ፋጣ
ቦንሳ ሃይሉ ሁለቃ
ራዛቅ ሰፋ ኡመር
ዳንኤል አለማየሁ ዱከሙ
ሚኪያስ ተስፋዬ ሞገስ
ታፈረ አግማስ ማሩ
አደም መሃመድ ኡመር
ሰለሞን ጫኔ ደረጀ
አሸናፊ ሰሃሌ ገብረስላሴ
ማሩፋ ሚፍታህ ከማል
ፍላጎት ፀጋዬ አረጋ
ገላና ነገራ ዲማ
መሃመድ አሊ መሃመድ
ኤሊያስ ማቲዎስ ቸርነት
ይድነቃቸው በቀለ ቦጋለ
ኤርሚያስ ሃይሉ ዳኛቸው
ስንታየሁ ወይሳ በናቦይ
ደጋጋ ብርሃኑ ሰንበታ
መሀመድ ሀሰን ዝያድ
ዮናስ ሳሙኤል መኮነን
ግዛቸው አበራ ወልደ ጊዮርጊስ
አዲስ ደጀኔ ዳድለው
አንዱአለም ደምሴ ካሳ
ፀጋዬ ዘውዴ በቀለ
ሻሂም እንድሪስ አደም
ሄኖክ ወሰኑ ሁንዴ
ቶማስ እሸቱ አስማማው
ቢኒያም አሰፋ በቀለ
ዘሪሁን በለጠ ዋኬኒ
ሚልኪያስ ከበደ ረታ
ገመቹ ነጋሳ ሞቲ
ደበሌ ጉርሜሳ አያኖ
ዘላለም ማሞ ካሳዬ
ተመስገን አበበ ገለቱ
ሳሙኤል መካ ሁሴን
ብርሃኑ በዳዳ ገላኔ
ኤርከንቶና ያለምሰው ደመላሽ
ሄኖክ ተሾመ ግዛው
እስክንድር ፀጋዬ ገብረዮሃንስ
ኪዳኔ ክብሮም ወልዴ
አላሙዲን ሬድዋን ሙስጠፋ
ሻሾ አድማሱ ቱጌ
አቡበክር ኑር አብዱ
አወት ገብረ መድህን ገብረማሪያም
ዋሲሁን አየለ ባይዳ
ፀጋዬ ደጀኔ ገብረፃድቅ
ታሪኩ ሸልቶ ዳንቻለ
ፋሲል አለማየሁ ብሩ
ማናዬ መንገሻ ባይሌ
ቴዎድሮስ አበበ በቀለ
ፍቅሬ ገዛህኝ ባዩ
አበበ መርኔ ማንደፍሮ
አርማዬ ዋቄ ማሞ
ኤልያስ ሚካኤል ሉታ
ዋሲሁን አየለ ገይድ
ዳንኤል ግርማ ካሳ
ሁሴን አህመድ አብዲሳ
መሀመድ ጫኔ ገበየሁ
ተመስገን ፀጋዬ ፈይሳ
ቶኩማ ሙሊሳ ለሙ
ኤፍሬም ገቢሳ ሚደቅሳ