ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚፈልግን ሁሉ መራራ ዉጊያ እንደምንዋጋዉ ብቻ ሳይሆን እንደምንደመሠዉም በደንብ ይወቅ
ሸንቁጥ አየለ
ጀዋር የሚወክለዉ የአክራሪ እስላሞችን (ISS) አጀንዳ ነዉ:: የኦሮሞን ህዝብ ፈጽሞ አይወክልም:: ጀዋር ዋና ግቡ በጽንፈኛዉ አይ ኤስ ኤስ (ISS) አንቀልባ የታዘለ አክራሪነትን አንግቦ ይዞ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ኢትዮጵያን ማፈራረስ እና ክርስቲያኖችን ሁሉ መጨረስ ነዉ:: ልክ ኢራቅ: ሶሪያ እና ሌሎችም አረብ አገሮች ዉስጥ አክራሪ እስላሞች መልካሞቹን ሙስሊሞች እንደሚጨርሷቸዉ ሁሉ ጀዋርም የኢትዮጵያ መልካም ሙስሊሞች ከእርሱ አላማ ጋር ካልተባበሩ የማጥፋት ስራ ይሰራል::
ስለዚህ ጀዋር የኦሮሞን ህዝብ የሚወክል የሚመስላችሁ ኢትዮጵያዉያን እዉነቱን ተረድታችሁ ጀዋርን በአለም አቀፍ ሚዲያ ሁሉ ማጋለጥ አለባችሁ::
ጀዋር አላማዉ አክራሪ እስልምና (ISS) ነዉ:: ጀዋር በጀርባዉ ያዘለዉ ተልዕኮ አክራሪ እስላም (ISS) ብቻ ነዉ:: ሌላዉን ነገር እሚናገረዉ ደጋፊ ለማግኘት ነዉ::
ኢትዮጵያን የምትወዱ የኦሮሞ ልጆችም ጀዋር ያነገበዉን የአክራሪ እስልምና ተልዕኮ ተረድታችሁ ጀዋርን ከኦሮሞ ህዝብ ቆርጣችሁ ጣሉት:: የኢትዮጵያ ህዝብ በአጠቃላይ ደግሞ የኢትዮጵያ ህልዉናን ለማስከበር ለረዥሙ እና ለመራራዉ ጦርነት የስነልቦና ዝግጅት ማድረግ ያስፈልግሃል::
የተዋህዶ ቤተክርስቲያን: የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን እንዲሁም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከእንቅልፋችሁ ንቁ::አክራሪዎች ኢትዮጵያን ካጠፏት ብኋላ ነጠላ ለብሳችሁ ወይም ጃንጥላ ይዛችሁ አክራሪዎችን ብትማልዷቸዉ አይምሯችሁም::ህዝባችሁን አንገቱን ብቻ ሳይሆን የሚቆርጡት ሬሳዉንም በሳት ነዉ የሚያቅጥሉት:: አክራሪ እስላሞች (ISS) እንኳን ክርስቲያኖችን ቀርቶ መልካም ሙስሊሞችን በሶሪያ: በኢራቅ: በግብጽ: በመላዉ አረብ ያለርህራሄ ሲያርዱ እያዬን ነዉ::
እንግዴህ ጦርነቱን ማን ይመራዋል ብላችሁ አትጨነቁ:: ብቻ የስነልቦና ዝግጅት አድርጉ:: ይሄ በአረብ ረብጣ ገንዘብ ያበጠ አክራሪ ጀዋር ኢትዮጵያን ለማጥፋት በጌቶቹ የአረብ አክራሪዎች ስም ምሎ መገዘቱን እንዳትረሱ::