ወልቃይት ጠገዴንና ጠለምትን የሚመለከት የቴሌፎን ጉባኤ

ውድ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን፤
 

ወልቃይት ጠገዴንና ጠለምትን የሚመለከት በሞረሽ የተዘጋጀ አለም አቀፍ የቴሌፎን ጉባኤ

 

ከሁለት የአማራ ክፍለሃገራት (ከጎንደርና ከወሎ) በህገወጥ መንገድ ወደ ትግሬ የተሰመረው የኢትዮጵያ መሬት

በወልቃይት ጠገዴ ሕዝባችን ላይ ለመነጋገር በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተጠራ የዓለም አቀፍ ስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ የላክን ሰለሆነ የተለመደው ትብብራችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን።

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት
ማስታወቂያን ሕዝብ ግንኙነት

ሞረሽ፣ እንድረስላቸው!

ወልቃይት ጠገዴ ወንድም እህቶቻችን ባነሱት የማንነት ጥያቄ ከፍተኛ የሆነ አፈናና እንግልት እየገጠማቸውመሆኑን በየዕለቱ የምንሰማው የስቃይ ድምፅ  ዓመታት አስጥሯል። ለነዚህ ወገኖቻችን  በዓለም ዙሪያየሚኖረው የዐማራው ነገድ ፣ከድምፅ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆምና የችግራቸው ተካፋይ የመሆን ያነሱት የማንነትጥያቄ ግድ ይለናል።  ስለሆነም፣ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለነዚህ ወገኖቻችን ድጋፍ ለማሰባሰብየቴሌኮንፈረንስ ስብሰባ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ የችግሩን ስፋትና ጥልቀት፣ ችግሩን ለመቋቋምበውጭ ከሚኖረው የዐማራው ነገድ ምን ማድረግ እንደሚጠበቅብን ማብራሪያ ይሰጣል።

ስለሆነም፣ አፒሪል (April) 17 ቀን 2016 በኒዮርክ ሰዓት አቆጣጠር 3:00PM ላይ በምትኖሩበት አገርበሚከተሉት ሥልክ ቁጥሮ በመግባት የሀሳብ፣ የመረጃ ፣የዕውቀትና የገንዘብ አስተዋጽዖ እንድናደርግላቸውጥሪያችን በአክብሮት እናቀርባለን።

      የሥልክ ቁጥሮች፦

 ለአሜሪካ፦ (712)-775-7035

ለካናዳ፦ (712)-775-7060

ለአውስትራሊያ፦ +61(0)-386-720-185

ለኒውዚላንድ፦ +64-32-81-0535

ለጃፓን፦ +81350-505-075

ለደቡብ ኮሪያ፦ +82-707-686-0015

ለእንግሊዝ፦ +44-330-606-0527

ለስፔን፦ +34-931-982-370

ለፖርቱጋል፦ +351-211-143-145

ለፈረንሣይ፦ +33-180-140-056

ለጀርመን፦ +49-89-143-772-955

ለኦስትሪያ፦ +43-732-278-1155

ለጣሊያን፦ +39-068-997-2187

ለስዊትዘርላንድ፦ +41-435-507-055

ለኔዘርላንድስ (ሆላንድ) +31-635-205-061

ለቤልጅየም፦ +32-93-24-2917

ለቼክ ሪፐብሊክ፦ +420-225-852-060

ለስዊድን፦ +46-317-810-626

ለኖርዌይ፦ +47-21-93-5335

ለዴንማርክ፦ +45-787-736-635

ለፊንላንድ፦ +358-974-790-032

ለሩሲያ፦ +7(8)-499-371-0681

ለእሥራኤል፦ +972-765-990-026

ለኬንያ፦ +254-205-231-033

ለደቡብ አፍሪቃ፦ +27-878-250-10

 

የሁሉም አገሮች ወደ ስብሰባው የሚያስገባው መግቢያ ቁጥር 272339 ነው።